Afalg.
ወደ ዝርዝሮች ተመለስ
1 / 2
ለሽያጭ

ዘመናዊ 2 መኝታ በካዛንቺስ

Kasanchis Street, Addis Ababa

15 እይታዎች4 ቁጠባዎች

ETB 5,830,385

ቅድመ ክፍያETB 847,557

1

መኝታ

1

መታጠቢያ

55 m²

ስፋት

Apartment

ዓይነት

ስለዚህ ቤት

🏢 ካዛንቺስ | የከተማ ኑሮ አዲስ ምዕራፍ 🌿 ስልጣኔ ከአረንጓዴ ተፈጥሮ ጋር! በአዲስ አበባ ከተማ እምብርት የሚገነባው “ካዛንቺስ ሞደርን ኮምፓውንድ” የመኖሪያ ቤት ፍላጎትዎን በዘላቂነት የሚመልስ ልዩ የባለቤትነት ዕድል ነው። 🌟 ይህ ተራ ሳይት አይደለም! ከከተማ መሀል ሆኖ 60% የአረንጓዴ ቦታ እና የመዝናኛ ስፍራ ያለው ዘመናዊ ኮምፓውንድ ነው። 🌟 ለምን ካዛንቺስ ሳይትን ይመርጣሉ? ✔ ከፍተኛ ደህንነት (Security) በመንግስት ጥብቅ ቁጥጥር የሚገነባ ስለሆነ ኢንቨስትመንትዎ አስተማማኝ ነው። ✔ ቋሚ ዋጋ (Fixed Price) የገበያ ዋጋ መጨመር አያሳስብዎትም — በገዙት ቤት ላይ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ አይኖርብዎትም ። ✔ ዘመናዊ የአኗኗር ዘይቤ ምቾት፣ ዘመናዊነት እና አረንጓዴ አካባቢ በአንድ ላይ። ✔ 15% ቅድመ ክፍያ በቀላሉ የቤት ባለቤት መሆን ይችላሉ። 📐 የቤቶች አማራጮች 🛏 1 መኝታ (55 m²) 💰 5,830,385 ብር 🔹 15% ቅድመ ክፍያ: 874,557 ብር 🛏🛏 2 መኝታ (80 m²) 💰 8,480,560 ብር 🔹 15% ቅድመ ክፍያ: 1,272,084 ብር 🛏🛏🛏 3 መኝታ (95 m²) 💰 10,070,665 ብር 🔹 15% ቅድመ ክፍያ: 1,510,600 ብር 🛏🛏🛏🛏 4 መኝታ (160 m²) 💰 16,961,120 ብር 🔹 15% ቅድመ ክፍያ: 2,544,168 ብር 🎁 ልዩ ቅናሽ: ሙሉ ክፍያ ለሚያደርጉ እስከ 7% – 20% ቅናሽ ይቀርባል። 📞 አሁኑኑ ያግኙን: ☎️ 09 29 57 37 53

አካባቢ