ወደ ዝርዝሮች ተመለስ
1 / 2
ለሽያጭ
በአያት ባቡር ጣቢያ
Ayat Square Mosque | አያት አደባባይ መስጂድ, Addis Ababa
17 እይታዎች0 ቁጠባዎች
ETB 2,600,000
ቅድመ ክፍያETB 781,473
—
መኝታ
—
መታጠቢያ
23 m²
ስፋት
Commercial
ዓይነት
ስለዚህ ቤት
ታላቅ የንግድ ሱቅ ቅናሽ በ አያት ባቡር ጣቢያ ለማንኛውም አገልግሎት የሚውል ለካፌ፣ለሱፐርማርኬት፣ለዳቦ ቤት፣ለቡቲክ ፣ ለ ጌጣጌጥ እና ሌሎችም ስራ ተመራጭ የሆነ ታላቅ የሰው ፍሰት ያለበት ሴንተር የሆነ ቦታ ላይ የሚገኝ እና ንግደወን የሚያሳልጡበት ብታ ነው። ቢሰሩበት፣ቢያከራዩት እንዲሁም ከሽ ሲያስፈልገወት መልሰው ቢሸጡት በሁሉም መንገድ አዋጭ ነው ከ 23 ካሬ ጀምሮ እስከ 80 ካሬ እና ከዛ በላይ ያገኛሉ በከሬ ከ 105 ሽ እስከ 118 ሽ ብር በ 30% ቅድመ ክፍያ ሙሉ ሲከፍሉ 10% ተጨማሪ ቅናሽ ያገኛሉ። እዚሁ ሳይታችን ላይ ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ቤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ ለመመዝገብ፦በ 09 29 57 37 53 ይደውሉ