Afalg.
ወደ ዝርዝሮች ተመለስ
1 / 2
ለሽያጭ

Modern 2 & 3 BDRM Apartment

Summit 72, Addis Ababa

7 እይታዎች1 ቁጠባ

ETB 17,125,000

3

መኝታ

3

መታጠቢያ

188 m²

ስፋት

Apartment

ዓይነት

ስለዚህ ቤት

ከ ጎልደን ፓላስ ሪል እስቴት 100% የተጠናቀቁ ቤቶች!! በ 20% ቅድመ ክፍያ ብቻ በኢትዮጵያ ብር በመግዛት መረከብ ይችላሉ ።   Three bedroom 188m2 ,195m2 ,209m2 ,223m2 ,226m2 Two bedroom 137m2 ,145m2 አፓርትመንቶቻችን የሚያሟሉት የከርሠ ምድር ውኃ የተዘጋጀለት ዘመናዊ ጅምናዚየም  እና ስፓ 3ኛ እና      4ኛ ወለል ላይ አስተማማኝ የጥበቃ አገልግሎት ዘመናዊ ሊፍት ( Elevator ) የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ( Garbage shooter) የአደጋ ጊዜ መውጫ ( Emergency exit የተፈጥሮ ብርሃን ያላቸው ናቸው። Note ሳይት :- ሰሚት 72 ዳሎል ማደያ ፊት ለፊት Golden palace Real Estate የ ደጀኔ ለሚሳ ትሬዲንግ ፣ የ ባኔኦል ኮንስትራክሽን እና ጠቅላላ ንግድ እህት ኩባንያ። በካሬ 125,000 ብር ብቻ!!! አስደሳች መረጃ 20% ብቻ በመክፈል የቤት ቁልፍ መረከብ ይችላሉ!!! +251967218619 +251993126502 ይደውሉ!!

አካባቢ