ወደ ዝርዝሮች ተመለስ
1 / 7
ለሽያጭ
3 bedroom
Edna Mall, Addis Ababa
5 እይታዎች0 ቁጠባዎች
ETB 28,000,000
3
መኝታ
2
መታጠቢያ
173 m²
ስፋት
Apartment
ዓይነት
ስለዚህ ቤት
-ቦሌ : ኤድናሞል – 28,000,000 #ቤቱ የሚገኘው ቦሌ ኤድናሞል አካባቢ G+11+T ሆኖ የተሰራ ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት ሲሆን በውስጡ አገልግሎት የጀመረ ሊፍት፣ ቴራስ፣ 1 ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ፣ የታንከር ውሃ እና ሌሎች መሠረታዊ አገልግሎቶችን ይዟል። ህንፃው በዋናው የኤድናሞል መንገድ ላይ መገኘቱ ምክንያት የማይሸፈን እይታ እና ከፍተኛ የተከራይ ፍላጎት (Expat / Corporate) ያለው ነው።