Afalg.
ወደ ዝርዝሮች ተመለስ
1 / 4
ለሽያጭ

ቅንጦት ስለሚገባዎት በውቧ 22 ቅንጡ መኖሪያ አፓርትመንት

Festival 22, Addis Ababa

4 እይታዎች0 ቁጠባዎች

ETB 16,506,698

ቅድመ ክፍያETB 1,650,669

3

መኝታ

2

መታጠቢያ

174 m²

ስፋት

Apartment

ዓይነት

ስለዚህ ቤት

🔥ለ5 ቤቶች ብቻ የወጣ ልዩ የ99,880 ብር የማስተዋወቂያ ዋጋ! በታማኝነቱ ስሙ የገነነው Matts Real Estate እስካሁን 3 ታላላቅ ፕሮጀክቶችን በስኬት አስረክቦ፣ አሁን ደግሞ ከኤድናሞል ወደ 22 በሚወስደው አዲሱ የኮሪደር መንገድ ላይ የ4ተኛውን ድንቅ ፕሮጀክት ሽያጭ መጀመሩ ይታወቃል። አሁን ደግሞ ለመጀመሪያዎቹ ፈላጊዎች ብቻ የሚሆን ታላቅ የምስራች ይዘን ቀርበናል! 💰 የማስተዋወቂያ ልዩ ዋጋ 💵 በካሬ 99,880 ብር ብቻ! ይህ ዋጋ የተዘጋጀው ለ5 ቤቶች ብቻ ነው 🏢 የቤት አማራጮች 📍ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ ክፍሎች 📍በ7 የተለያዩ አማራጮች (ከ80 እስከ 174 ካሬ ሜትር) 📞 ሳይቱን ለመጎብኘት እና ለበለጠ መረጃ፦0991830087

አካባቢ