Modern 2 Bedrooms in AlemBank
Alem bank taxi, Addis Ababa
ETB 10,500,000
2
መኝታ
2
መታጠቢያ
1,055 m²
ስፋት
Apartment
ዓይነት
ስለዚህ ቤት
🔵ያለቁ ቤቶች Fully Finished ❗️ 🌀የጋራ ጥቅሞችና አይነቶቹ👌 📌G+5 📌ግራውንድ እና 5ተኛ ወለል ላይ አንድ አንድ አባወራ ብቻ 📌ከ 1ኛ እስከ 4ተኛ ወለል በየወለሉ ሁለት አባወራ ብቻ 📌ለእያንዳንዱ ቤት ቴራስ=15ካሬ ሜትር 📌ለእያንዳንዱ ቤት ፓርኪንግ= 15ካሬ ሜትር 📌የጋራ አውቶማቲክ ጄኔሬተር ❗️ 📌ሳይት ዓለም ባንክ 📌አጠቃላይ 10 መኖሪያ ቤቶች ናቸው 🌀የቤቶቹ ስፋትና ዋጋ ዝርዝር👇 👍(የመጀመሪያው ) ግራውንድ ላይ=150ካሬ (38 ካሬ ሱቅ ያለው + ባለ 3 መኝታ(112ካሬ ሜትር)= 14 ሚሊዮን ብቻ!!! 👍1ኛ ላይ ያለው ተሸጧል 😳😳❗️ 👍2ኛ ወለል ላይ = 105 (ከፊትለፊት) እና 114 ካሬ ሜትር (ከጀርባ) የሁለቱም ዋጋ= በተመሳሳይ 10.5ሚሊየን ብር ብቻ!! 👍3ኛ ወለል ከ 2ተኛው ጋር ተመሳሳይ ነው❗️ 👍4ኛ ላይ ወለል ከ 2ተኛው ጋር ተመሳሳይ ነው❗️ 👍5ኛ ላይ (ባለ3መኝታ)=120 ካሬ ሜትር=10.5ሚሊዮን ❗️ማሳሰቢያ ❗️ ለእያንዳንዱ ቤት የፓርኪንግና ቴራስ 30 ካሬ ሜትር ስፋት አልጨመርንም፣ ተጨማሪ አላቸው ማለት ነው ❗️ ቴራስ=15 ካሬ ሜትር ፓርኪንግ =15ካሬ ሜትር ⏺በቀጥታ ሳይት መጥተው ለመግዛት ሲወስኑ የመጨረሻ ድርድር ይኖረዋል❗️ +251967218619 +251993126502