Afalg.
ወደ ዝርዝሮች ተመለስ
1 / 2
ለሽያጭ

የሚሸጥ ውብ ባለ 3 መኝታ አፓርተማ 139 ካሬ - ያለቁ የንግድ ሱቆችም አሉን

አየር ጤና / አዲስ አበባ, Addis Ababa

3 እይታዎች0 ቁጠባዎች

ETB 12,000,000

ቅድመ ክፍያETB 1,200,000

3

መኝታ

2

መታጠቢያ

139 m²

ስፋት

Apartment

ዓይነት

ስለዚህ ቤት

የሚሸጥ ውብ ባለ 3 መኝታ አፓርተማ - 139 ካሬ ሜትር በሞን ሪል እስቴት የተገነባ ዘመናዊ ባለ 3 መኝታ አፓርተማ በምቹ ቦታ ላይ። የቤቱ ልዩ ባህሪያት፦ ስፋት፦ 139 ካሬ ሜትር ባለ 3 መኝታ ቤት ዘመናዊ ዲዛይን እና ጥራት ያለው አሰራር አስተማማኝ ሊፍት፣ መብራት ጄነሬተር፣ የመኪና ማቆሚያ እና የ24/7 ጥበቃ ልዩ የሽያጭ ማበረታቻ፦ 100% ሙሉ ክፍያ ለሚፈጽሙ ደንበኞች የ 20% ቅናሽ ይደረጋል! (ይህ እድል ለተወሰኑ ቤቶች ብቻ የተሰጠ ነው)። ለበለጠ መረጃ እና ሳይት ለመጎብኘት አሁኑኑ ይደውሉልን!

አካባቢ