Afalg.
ወደ ዝርዝሮች ተመለስ
1 / 2
ለሽያጭ

One bedroom apartment at Bole Atlas

Mado Hotel, Addis Ababa

1 እይታ0 ቁጠባዎች

ETB 11,200,000

ቅድመ ክፍያETB 1,120,000

1

መኝታ

1

መታጠቢያ

80 m²

ስፋት

Apartment

ዓይነት

ስለዚህ ቤት

ቦሌ አትላስ ሳይት 🏙 📌 B+Semi-basement+G+15 ወለሎችን የያዘ 🚐 ሁለቱ ቤዝመንት 1ኛና 2ኛ ፎቅ የመኪና ማቆሚያ 🚗 🏠 -ከ3ኛ ፎቅ ጀምሮ እስከ 15 የመኖሪያ ቤቶች 🏡 📌 ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ አማራጮች ያሉት 🛏 🏗ባለ 1 መኝታ*(በ 80 ወይንም በ 85 ካሬ) 🏗ባለ 2 መኝታ*(በ110 ፣115 ወይም በ125ካሬ) 🏗ባለ 3 መኝታ (በ160 ወይም 165ካሬ) 📌ዘመናዊ አፓርትመንት ህንፃችን በዉስጡ ✨ 🏗2 ሰፋፊ ደረጃዎች 🛤 🏗 3 ደረጃቸዉን የጠበቁ አሳንሰሮች 🛗 🏗ባለ 4 ወለል በቂ የመኪና ማቆሚያ 🚙 🏗የዉሀ ማጠራቀሚያ ታንከሮች 💧 🏗 ዘመናዊ ካሜራዎች 📹 🏗የቆሻሻ ማስወገጃ 🗑 🏗ደረጃዉን የጠበቀ ጀነሬተር እና ሌሎችንም ይይዛል⚡️ 📍ግንባታዉ በ27 ወራት የሚጠናቀቅ ሲሆን የግንባታ ሂደትን እና ጊዜን መሰረት ያደረገ የአከፋፈል ስርዓት ይኖረዋል⏳ በካሬ 150ሺ እና 140ሺ የማስታወቂያው ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ 💰🎉 አትራፊና ለኢንቨስትመንት የሚሆኑ ቤቶችን መግዛት አሁን ነው።

አካባቢ