ዘመናዊ 1 መኝታ በካዛንቺስ
Kazanchis, Addis Ababa
ETB 4,939,825
1
መኝታ
1
መታጠቢያ
55 m²
ስፋት
Apartment
ዓይነት
ስለዚህ ቤት
ካዛንቺስ ቅዱስ ገብርዔል ጀርባ ወይም ቤተመንግስት አካባቢ ውብ መንደር እየገነባን ነው ! 🏙️✨ 📞0929 57 37 53 በ አያት ሪልስቴት እና በአዲስ አበባ ከተማ አጋርነት የሚገነቡ ሠፈሩን የሚመጥኑ መኖሪያ ቤቶች፡፡ በካሬ 89,815 ብር በ540,000 ብር ቅደመ ክፍያ ለመኖር ተመራጭ እና ሁሉንም ነገር በአንድ ግቢ ያካተተ መንደር እየፈለጉ ነው? እንግዲያውስ ፍለጋዎ እዚህ ያበቃል! በ60% አረንጓዴ ስፍራ የተሸፈነ፣ ለጤናዎ እና ለስነ-ልቦናዎ እርካታን የሚሰጥ ድንቅ የመኖሪያ ሳይት ይዘንላችሁ ቀርበናል። ምን ምን ያካትታል? ✅ ለስፖርት ወዳጆች፦ የእግር ኳስ እና የቅርጫት ኳስ ሜዳዎች ⚽🏀 ✅ ለመዝናናት፦ ዘመናዊ መዋኛ ገንዳ (Swimming Pool) 🏊♂️ ✅ ለልጆችዎ፦ ዘመናዊ እና ባህላዊ የህፃናት መጫወቻ ስፍራዎች 🎡 ✅ ለደህንነትዎ፦ አስተማማኝ እና ዘመናዊ አሰራር የቤት አማራጮች እና ዋጋ፦ 🔹 ባለ 1 መኝታ (55 ካሬ) - ጠቅላላ ዋጋ፦ 4,939,825 ብር | ቅድመ ክፍያ (15%)፦ 740,974 ብር 🔹 ባለ 2 መኝታ (80 ካሬ) - ጠቅላላ ዋጋ፦ 7,185,200 ብር | ቅድመ ክፍያ (15%)፦ 1,077,780 ብር 🔹 ባለ 3 መኝታ (95 ካሬ) - ጠቅላላ ዋጋ፦ 8,532,425 ብር | ቅድመ ክፍያ (15%)፦ 1,279,864 ብር 🔹 ባለ 4 መኝታ (160 ካሬ) - ጠቅላላ ዋጋ፦ 14,370,400 ብር | ቅድመ ክፍያ (15%)፦ 2,155,560 ብር 💡 ልዩነታችን፦ እጅግ ምቹ የሆነ የአከፋፈል ሁኔታ ማመቻቸታችን ነው! አሁኑኑ ይደውሉ፣ ሳይቱን ይጎብኙ እና የቤት ባለቤት ይሁኑ! ለበለጠ መረጃ 0929 57 37 53 በሁሉም የሶሻል ሚዲያ አማራጮች አለን ይደውሉልን፡፡