Afalg.
ወደ ዝርዝሮች ተመለስ
1 / 2
ለሽያጭ

ዲጂታል ካርታ የተዘጋጀላቸው ቤቶች ቤተል ላይ

ተቅዋ መስጂድ ቤተል, Addis Ababa

2 እይታዎች0 ቁጠባዎች

ETB 15,800,000

ቅድመ ክፍያETB 6,300,000

3

መኝታ

2

መታጠቢያ

157 m²

ስፋት

Apartment

ዓይነት

ስለዚህ ቤት

ዲጂታል ካርታ የወጣላቸውን አፓርትመንቶች ለዛውም ቤተል ላይ አፓርትመንት ቤቶች ባልተለመዱባት የሀብታም ነጋዴ ሰፈር በሆነችው ቤተል ዛሬ ቢገዙ ተጠቃሚ ልናረግዎት ግንባታቸውን 95% አድርሰን በ6 ወር ጊዜ ውስጥ ልናስረክብዎ በተለያየ የካሬ አማራጭ ማለትም ከ 101-167 ካሬ በተለያየ የአከፋፈል ጊዜ በ ካሬ ከ 95000 ብር ጀምሮ በ40% ቅድመ ክፍያ ቀሪውን ቀስ ብለው እንዲከፍሉ አመቻችተን መምጣትዎን እየጠበቅን ነው ። ከባለ 2-3 መኝታ ፓርኪንግ 2 ሊፍት የአደጋ ጊዜ መውጫ ቴራስ ከርሰ ምድር ውሀ አካባቢው ላይ;- international ትምህርት ቤት ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ኢሚግሬሽን መሶብ የአንድ ማእከል አገልግሎት ፍርድ ቤት የእምነት ተቋማት በቅርበት የሚያገኟቸው ናቸው። ለበለጠ መረጃ በ0909669949 ይደውሉልን

አካባቢ