ወደ ዝርዝሮች ተመለስ
1 / 4
ለሽያጭ
ባማረ የመኖሪያ መንደር ውስጥ ህይወቶን ይጀምሩ
Refenti (Bole Bulbula), Addis Ababa
7 እይታዎች2 ቁጠባዎች
ETB 10,896,000
ቅድመ ክፍያETB 3,405,000
3
መኝታ
3
መታጠቢያ
136.2 m²
ስፋት
Apartment
ዓይነት
ስለዚህ ቤት
⭐️ እንይ ሪልስቴት(Enyi Realestate) 📍በቦሌ ቡልቡላ ከቦሌ ኤርፖርት 4 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በሚገኘው Compound ውስጥ! 🏢 2B+G+10 ህንፆ ባለ 3 መኝታ አፓርትመንቶች 🔷 136.20 ካሬ , 159.20ካሬ , 165.60ካሬ , 178.6ካሬ አማራጭ 🌟100% ለሚከፍሉ ውድ ደንበኞች በካሬ 80,000 ብር ብቻ! ➜25% ቅድመ ክፍያ ቀሪ በየ 6ወር ልዩነት በ 2 አመት ያለ ምንም የዎጋ ጭማሪ! የሚያገኙዋቸዉ አገልግሎቶች 🔷የታጠረ መንደር ከአስተማማኝ ጥበቃ ጋር 🔷ሰፋፊ አረንጎዴ ቦታዋች 🔷ሁለት ዘመናዊ ሊፍት 🔷ምድር ቤት ፓርኪንግ እና ተጨማሪ ፖርኪንግ ግቢ ዉስጥ 🔷የንግድ መዕከል 🔷የልጆች መጫወቻ ቦታዋች 🔷የከርሰ ምድር ዉሃ ለበለጠ መረጃ ➜0991830087