ዘመናዊ ቤት
Kazanchis, Addis Ababa
ETB 4,200,000
0
መኝታ
0
መታጠቢያ
23 m²
ስፋት
Apartment
ዓይነት
ስለዚህ ቤት
🌟🏢 *ካዛንቺስ ሲቲ ሴንተር – የመዋዕለ ንዋይዎ እና የንግድዎ ዋስትና! 🏢🌟* 📍 የራስዎን ሱቅ በአዲስ አበባ እምብርት ላይ በተመጣጣኝ ዋጋና በታላቅ ቅናሽ ይግዙ! ለንግድዎ ስኬት ማማከር ብቻ ሳይሆን ምቹ የክፍያ አማራጮችንም ይዘንላችሁ ቀርበናል። 💰 *የሱቆች መነሻ ዋጋ (በካሬ ሜትር)፦* 🔹 1ኛ ወለል (1st Floor)፦ 300,000 ብር / በካሬ ሜትር 🔹 2ኛ ወለል (2nd Floor)፦ 250,000 ብር / በካሬ ሜትር 🔹 3ኛ ወለል (3rd Floor)፦ 200,000 ብር / በካሬ ሜትር 💳 ምቹና ተለዋዋጭ የክፍያ ዕቅድ (Flexible Payment)፦ ✅ 40% – ውል ሲፈረም (Upon Agreement Signing) ✅ 30% – በ3 ወራት ውስጥ (Within 3 Months) ✅ 30% – በ6 ወራት ውስጥ (Within 6 Months) 🎁 ልዩ የቅድመ ክፍያ ማበረታቻ ቅናሾች (Early Payment Discounts)፦ 🏆 100% ሙሉ ክፍያ ለሚፈጽሙ ➔ 10% ታላቅ ቅናሽ! 🥇 70% ቅድመ ክፍያ ለሚፈጽሙ ➔ 7% ቅናሽ! 🥈 60% ቅድመ ክፍያ ለሚፈጽሙ ➔ 5% ቅናሽ! ✅የመኖርያ ቤቶች‼️ የሚመኙት ያማረ ነገዎ እውን ይሆን ዘንድ‼️ እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት የመኖሪያ ቤቶችም አሉ ከባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ 👉ባለ አንድ መኝታ 55 ,60 ካ.ሜ 👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ 👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ 👉ባለ አራት መኝታ 140 ካ ሜ ,160 ካ.ሜ ✍ቅድመ ክ ⭐ ለምን ካዛንቺስ ሲቲ ሴንተርን ይመርጣሉ? ✔ እጅግ ስትራቴጂካዊ የንግድ መገኛ ቦታ ✔ ከፍተኛ የትራፊክ እና የደንበኞች ፍሰት ✔ አስተማማኝና በአጭር ጊዜ የሚያደግ የኢንቨስትመንት ዕድል 📢 ዛሬ ላይ ኢንቨስት ያድርጉ፥ ነገን በስኬት ይመሩ! 📞 ስልክ ቁጥር፦ 09 29 57 37 53 ይደውሉልን፡፡