Afalg.
ወደ ዝርዝሮች ተመለስ
1 / 5
ለሽያጭ

Minaret Real Estate

Jemo 2, Addis Ababa

10 እይታዎች1 ቁጠባ

ETB 7,500,000

3

መኝታ

2

መታጠቢያ

150 m²

ስፋት

Apartment

ዓይነት

ስለዚህ ቤት

ሚናሬት ኢንጂነሪንግ♦️ ጀሞ 2 በCordova School ፊት ለፊት ያለው ፕሮጀክታችን 80% የግንባታ ደረጃ ደርሷል። በ1 ዓመት ውስጥ ዝግጁ የሚሆኑ ቤቶች በ6 ወር ውስጥ ለባለቤቶቻቸው ይሰጣሉ። እርስዎም ዕድለኛ ተጠቃሚ ይሁኑ!👉 ከ50,000 ብር በካሬ ሜትር ጀምሮ ሽያጭ እና ድርድር በማድረግ ላይ ነን:: ባለ 3 መኝታ — 7.5 ሚሊዮን ብር 20% ቅድመ ክፍያ ብቻ በተጨማሪም፣ በጀሞ1፣ ቄራ እና አንፎ ባሉ ሳይቶቻችን ላይ በMinaret Engineering የተዘጋጁ አፓርታማዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ እየሸጥን ነው። የእርስዎን እሴት ያንፀባርቁ! ለበለጠ መረጃ፡ 📞 +251 967 218 619/ +251993126502 ⭐ አድራሻችን፡ ለቡ ቫር ኔሮ አካባቢ፣ ኦሳክ ታወር 1ኛ ፎቅ እንገኛለን!!

አካባቢ