ወደ ዝርዝሮች ተመለስ
1 / 3
ለሽያጭ
Modern 2BDRM Apartments in Kera
Kera, Addis Ababa
3 እይታዎች1 ቁጠባ
ETB 6,500,000
2
መኝታ
2
መታጠቢያ
85 m²
ስፋት
Apartment
ዓይነት
ስለዚህ ቤት
የማይደገም ታላቅ ዕድል!!! ቄራ አልማዝዬ ሜዳ ፊት ለፊት በሚገኘው ሚናሬት ሪል እስቴት እያስገነባው ባለው G+9 አፓርትመንት ሳይት ግራውንድ ላይ 85 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ በ6,500,000 ብቻ በወራት ውስጥ የሚረከቡት በከፊል የሚጠናቀቅ ሆኖ የሚዘጋጅልዎት ቤት! አፓታርታማው በውስጡ የሚያካታቸው፣ የከርሠ ምድር ውኃ ጄኔሬተር የጥበቃ ካሜራ የመኪና ማቆሚያ ሊፍት ቴራስ ለአስፓልት በ40ሜትር ርቀት የሚገኝ በቅርብ ርቀት የሚገኙ ት/ቤቶች የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የመዝናኛ ሥፍራዎች ሱፐርማርኬት እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ!! አሁኑኑ ይወስኑ!!! ለበለጠ መረጃና ሳይቱን ለማየት ይደውሉልን!!! ReSale Apartment 2% ኮሚሽን ይከፍላሉ!! +251967218619 +251993126502