Temer Property
Megenagna Square, Addis Ababa
ETB 15,000,000
3
መኝታ
3
መታጠቢያ
120 m²
ስፋት
Apartment
ዓይነት
ስለዚህ ቤት
የቅንጦት እና የዘመናዊነት ጥምረት፡ ልዩ መኖሪያ በመገናኛ! እያንዳንዱ ታላቅ ጉዞ በሚደረግ አንድ ውሳኔ ይጀምራል። ዛሬ ለራስዎ እና ለቤተሰብዎ ብሩህ ተስፋን የሚያረጋግጡበት ቀን ሊሆን ይችላል። ✨ በእርስዎ ህይወት እና ፍላጎት ልክ በተዘጋጀ የክፍያ አማራጭ የውብ ቤት ባለቤት ይሁኑ! 💳 ተለዋዋጭ የክፍያ አማራጮች ✔️ የቅድመ ክፍያ ዛሬ ይክፈሉ ✔️ ቀሪውን ክፍያ በተመቻቸ የረጅም ጊዜ ክፍያ ወይም ቁልፍ በሚረከቡበት ጊዜ ይጨርሱ—ለእርስዎ የተሻለውን መንገድ ይምረጡ! የክፍያ አማራጮች 1.100% ቅድመ ክፍያ: የ 35% ቅናሽ ያገኛሉ 2.40% አሁን: ቀሪው 60% ቤቱ ሲረከብ 3.20% አሁን: ቀሪው በረጅም ጊዜ ክፍያ(በ3 ዓመት ውስጥ በ14 ዙር የሚከፈል) 🏠 የሚሸጡ አፓርታማዎች • ▪️ ስቱዲዮ – 32 ካሬ ሜትር • ▪️ 1 መኝታ ቤት – 60 ካሬ ሜትር • ▪️ 2 መኝታ ቤት – 90 ካሬ ሜትር • ▪️ 3 መኝታ ቤት – 112 ካሬ ሜትር ✅የካሬ ሜትር ዋጋ፦ 120,00 tu0 – 135,000 ብር ✅በሽያጭ ላይ ያሉ ዘመናዊ የንግድ ሱቆች ➽ፒያሳ ➽ሳር ቤት ➽ገላን ➽ቡልጋሪያ ✅በሽያጭ ላይ ያሉ ሌሎች የመኖሪያ ሳይቶች ➽አዋሬ ➽ሳር ቤት ➽ቡልጋሪያ ➽አያት 49 ❤️ ቤት ከግድግዳ እና ከጣሪያ በላይ ነው። ህልሞች የሚያድጉበት፣ ቤተሰብ የሚሰበሰብበት እና የማይረሱ ትዝታዎች የሚፈጠሩበት ልዩ ስፍራ ነው። 🌟 ተመጣጣኝ የቅንጦት ህይወት። ተለዋዋጭ ክፍያ። ዘላቂ የኣእምሮ እረፍት። ምክንያቱም እያንዳንዱ ቤተሰብ በኩራት "ቤቴ" የሚለው ስፍራ ይገባዋል። ቴሚር ፕሮፐርቲስ (Temer Properties) የነገ ህይወትዎን ዛሬ እንገነባለን! 📞 አሁኑኑ ይደውሉ: 0930774443