ወደ ዝርዝሮች ተመለስ
1 / 4
ለሽያጭ
ለ ጥቂት ቤቶች በማስታወቂያ ዋጋ የቀረበ
Refenti (Bole Bulbula), Addis Ababa
2 እይታዎች1 ቁጠባ
ETB 13,614,400
ቅድመ ክፍያETB 4,084,320
2
መኝታ
2
መታጠቢያ
107.2 m²
ስፋት
Apartment
ዓይነት
ስለዚህ ቤት
🌟ካንጋሮ ዲቨሎፕመንትስ(Bole Bulbula site) ⚠️ ለጥቂት ቤቶች የሚቆይ የማስታወቅያ ዋጋ! ➤ G+4 በወል 1 አባወራ! 30,000 ካሬ ላይ ያረፈ የመኖሪያ መንደር! ➪ ባለ 2 መኝታ - 107.2ካሬ Ground Floor ➪ ባለ 3 መኝታ - 130.8ካሬ 1st - 4th Floor 💥30% ቅድመ ክፍያ! 👍በ አንድ አመት ውስጥ በ Full finished የሚረከቡት! ➥ካንጋሮ ዲቨሎፕመንትስ ለሀምሳ አመታት በስኬታማ የቢዝነስ እንቅስቃሴዎቹ የሚታወቀው ግዙፉ የካንጋሮ ኢንዱስትሪያልስ እህት ኩባንያ ሲሆን 30,000 ካሬ ሜትር ላይ ባረፈው ዘመናዊ የመኖርያ መንደር ሰፊ አፓርታማዎችን፣ እና ለብልህ የቤት ገዢዎች ተመራጭ የሆነ የመኖሪያ መንደር ይዞላችሁ ቀርቧል። ለበለጠ መረጃ ➙ 0991830087