Afalg.
ወደ ዝርዝሮች ተመለስ
1 / 4
ለሽያጭ

2-bedroom

CMC Square, Addis Ababa

5 እይታዎች0 ቁጠባዎች

ETB 8,500,000

ቅድመ ክፍያETB 8

2

መኝታ

2

መታጠቢያ

80 m²

ስፋት

Apartment

ዓይነት

ስለዚህ ቤት

ጊፍት ሪል ስቴት በመሃል አዲስ አበባ እጅግ በጣም ቅንጡ አፓርትመቶችን እና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ አቅርቧል። 💥ከ341,962 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የቤት ባለቤት ይሁኑ። 👉 20% ቅናሽ ከሙሉ ዋጋ ላይ እሚቀነስ 👉 ቅድመ ክፍያ ከ 2% ጀምሮ 👉 45% የባንክ አማራጭ የተመቻቸላቸዉ 👉 ሙሉ በሙሉ በ ኢትዮዽያ ብር የሚዋዋሉበት ፨ ሳይቶቻችን የሚገኙት በመሀል ከተማ:- ፨ ለገሀር ፨ ቦሌ አትላስ ፨ ተ/ሀይማኖት ፨ 22 ጎላጉል አደባባይ ፨ ሲኤምሲ አደባባይ ፨ አያት አደባባይ 🏗100% የግንባታ ደረጃ ላይ የደረሰ 🛌 ባለ 1, ባለ 2, ባለ 3 እና ባለ 4 አፓርትመንት እና ሱቆች.... 🏗90% የግንባታ ደረጃ ላይ የደረሰ 🛌 ባለ 1, ባለ 2, ባለ 3 እና ባለ 4 አፓርትመንት እና ሱቅ በፈለጉት የካሬ አማራጭ አቅርበናል... 🏗35% የግንባታ ደረጃ ላይ የደረሰ 🛌 ባለ 1, ባለ 2, ባለ 3 እና ባለ 4 አፓርትመንት, ሱቅ እና ቪላ..... በውስጡ 🏫 የልጆች ትምህርት ቤት 🏥 ሆስፒታል 🏟 እግር ኳስ ሜዳ 🏨 ሆቴል 💧 የከርሰ ምድር ውሃ 🛗 የዕቃ መጫኛ ሊፍቶች : 🚘 ከበቂ በላይ የመኪና ማቆሚያ 🏖 መናፈሻ የያዘ ነው ይፍጠኑ!!! Gift Real Estate ማህበረሰብን እንገነባለን ለተሻለ መረጃ 👇0980759495

አካባቢ